BLOGS

Our Latest News, Blogs,Jobs and Other Updates

ዛሬ የመጨረሻ ቀን! | Last day of Mid exam Discount

ዛሬ የመጨረሻ ቀን! | Last day of Mid exam Discount

🚨 ዛሬ የመጨረሻ ቀን! 🔥 25% ቅናሽ ዛሬ ከምሽቱ 6:00 ላይ ይዘጋል! ይህ የHavan Academy ፓኬጆችን በ25% ቅናሽ ለመግዛት የመጨረሻ እድልዎ ነው። በHavan ፓኬጆች በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በቀላሉ እየተማሩ፣ ለፈተናቸው በራስ መተማመን እየተዘጋጁ እና ከፍተኛ GPA እያመጡ ነው። ⏰ 6:00 ላይ ቅናሹ ይዘጋል። ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 1️⃣ የሃቫን አካውንት ይፍጠሩ። 2️⃣ Package የሚለውን ይጫኑ። 3️⃣ የሚፈልጉትን Package ይምረጡ። 4️⃣ ክፍያውን ይፈጽሙ። 5️⃣ የክፍያ ማረጋገጫውን Upload ያድርጉ። ✅ ክፍያዎን ካስገቡ በኋላ አካውንትዎ ወዲያውኑ ይጸድቃል። Your GPA Maters !

Read more
Mid Exam Discount Week  Officially Launched !

Mid Exam Discount Week Officially Launched !

MID EXAM DISCOUNT WEEK IS OFFICIALLY HERE! 🔥 Your mid exams are coming and Havan Academy is making your preparation more affordable! 25% OFF on EVERY Havan package For 7 DAYS ONLY! Get access to our exam focused videos, notes, quizzes, previous exam questions, and other preparation resources at a special discounted price. Don’t wait until the exam is at your doorstep. Start preparing now, study smart, and give yourself the confidence to perform better. 💪 7 DAYS. 25% OFF. EVERY PACKAGE. Your GPA Matters

Read more
How to Reset Your Password on Havan Academy App.

How to Reset Your Password on Havan Academy App.

How to Reset Your Password on Havan Academy App Forgot your password and can't access your Havan Academy account? Don't worry! You can easily reset your password using either the Havan Academy website or mobile app by following these simple steps. Follow These Steps: 1. Open Havan Academy Visit our website or open the Havan Academy app and navigate to the login page. 2. Click on "Forgot Password" Select the Forgot Password option to begin the password reset process. 3. Enter Your Registered Email Address Type the email address you used when registering your Havan Academy account. 4. Click "Send Reset Link" After entering your email, click the Send Reset Link button. A password reset link will be sent to your email. 5. Check Your Gmail Inbox Open your Gmail app and look for an email from Havan Academy App. - Check your Primary Inbox first. - If you don't find it, check your Spam folder. - Alternatively, simply search for "Havan" in your Gmail search bar. 6. Create a New Password Open the email, click the password reset link, and follow the instructions to set your new password. 7. Log In Again Return to the Havan Academy app and log in using your registered email address and new password. Need Help? If you encounter any difficulties while resetting your password, don't hesitate to contact our Havan Academy Support Center on Telegram. Our support team will be happy to assist you. Havan Academy : Your Freshman Journey, Our Commitment!

Read more
HAVAN ACADEMY MID EXAM PREPARATION WEEK IS HERE!

HAVAN ACADEMY MID EXAM PREPARATION WEEK IS HERE!

One week. Endless preparation. One goal: YOUR SUCCESS! Havan Academy is bringing you a week packed with everything you need to prepare smarter, practice better, and walk into your exams with confidence. What's waiting for you this week? High Yield Mid Exam Oriented Notes : Simplified, well organized notes focusing on what matters most for your exams. Engaging Tutorial Videos : Understand difficult concepts through clear and easy to understand explanations. Interactive Quizzes: Test your understanding, identify knowledge gaps, and strengthen your preparation. Daily Competitions : Challenge yourself, compete with fellow students, and see how well you perform. Previous Year Exam Analysis : Learn from past examinations, understand question patterns, and prepare strategically. And many more surprises! Exciting learning opportunities and resources are coming your way throughout the week. Your GPA Matters. Your Preparation Matters. Your Future Matters. Havan Academy : Committed to supporting your academic success! Join NOW 14,000 + Happy students

Read more
Almost 8 weeks Left for your Final exam

Almost 8 weeks Left for your Final exam

“አሁን መጀመር ይጠቅመኛል?” “ከሌሎች በጣም ኋላ ቀርቻለሁ…” “ሌሎች ከጀመሩ ቆይተዋል፤ እኔ አሁን ብጀምር ምን ልለውጥ?” እነዚህን ሀሳቦች እያሰባችሁ ከሆነ፣ አሁንም እድሉ አለ። ብዙ ተማሪዎች ከHavan Academy ጋር የጀመሩት ከጥቂት ቀናት በፊት ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬ መወሰናችሁ ለGPAችሁ ለውጥ ለማምጣት እድላችሁን ያሰፋል። ዛሬ አለመወሰን ግን ነገ የምትመኙትን ውጤት ለማምጣት የሚኖራችሁን ጊዜ ያሳንሳል። ስለዚህ “ከኋላ ቀርቻለሁ” ብላችሁ አትቁሙ፤ ዛሬ ጀምሩ። 🎯 በቀላሉ የተደራጀ፣ አጭርና ግልጽ የትምህርት ቪዲዮዎች፣ ኖቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ ፈተናዎችን በአንድ ቦታ ያግኙ። Havan Academy — የኢትዮጵያ ቀዳሚና ታማኝ የFreshman ዝግጅት መድረክ። 📱 App-ዱን ያውርዱ → ይመዝገቡ → ዛሬውኑ ይጀምሩ! 📌 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app መጀመር ያለባችሁ ትናንት ነበር፤ ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ ግን ዛሬ ነው። Your GPA Matters

Read more
Soon, you'll see just how powerful your GPA can be!

Soon, you'll see just how powerful your GPA can be!

ከዛሬ ከሁለት ወር በኋላ GPA ምን ያህል ትልቅ ትርጉም እንዳለው ትረዳላችሁ። የምትመኙትን ዲፓርትመንት እንድትቀላቀሉ ዕድል ሊከፍትላችሁ ይችላል፤ ወይም ፈጽሞ ያልተመኛችሁትና ደስተኛ የማትሆኑበት ዲፓርትመንት ውስጥ ሊያስቀራችሁ ይችላል። ስለዚህ ከዛሬው ጀምሮ በቁም ነገር መዘጋጀት እንድትጀምሩ እናሳስባለን! ሀቫን አካዳሚ (Havan Academy) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የFreshman ትምህርት ሥርዓት በ2012 ዓ.ም. ሲጀመር አብሮ የተመሠረተ፣ ለዓመታት ተማሪዎችን ሲያግዝ የቆየ የFreshman ትምህርት መድረክ ነው። በእነዚህ ዓመታት ያከማቸነውን ልምድ፣ ለስኬት የረዱ የጥናት ዘዴዎችን፣ ከቀደሙት ተማሪዎች ስኬት የተማርናቸውን ቁልፍ ምስጢሮችና በተግባር የሰሩ መንገዶችን ከእናንተ ጋር እናጋራለን። ጊዜያችሁን የማይጠቅማችሁ ነገር ላይ ከማባከን ይልቅ፣ ለወደፊታችሁ ወሳኝ በሆነው ጥናት ላይ አተኩሩ። የምትመኙት ዲፓርትመንት በራሱ አይመጣም፤ ከዛሬ ጀምሮ በምታደርጉት ጥረት ነው የሚገነባው። ዛሬውኑ ጉዞአችሁን ከHavan Academy ጋር ጀምሩ፤ ለምትመኙት ዲፓርትመንት በተሻለ ዝግጅት ተዘጋጁ! Your GPA Matters! Register Now ! Go to Package, then select one package and enroll to unlock it

Read more
Medical School In Ethiopia

Medical School In Ethiopia

DREAMING OF BECOMING A DOCTOR? START PREPARING TODAY! Medicine is one of the most competitive fields in Ethiopian universities. Securing a place in Medicine requires excellent academic performance, especially during your Freshman year, as well as a strong result in the COC (Competency Assessment) examination. But with early preparation, consistent effort, and the right academic support, you can turn your dream of becoming a doctor into reality! Havan Academy is here to support you every step of the way through two major preparation programs: 1. Freshman Courses – Build a Strong GPA Get everything you need to excel in your Freshman year: - Comprehensive video lessons. - Well organized and easy-to-understand notes. - Practice quizzes and assessments. - Thousands of previous university Midterm and Final exam questions. 2. COC Preparation – Get Ready to S쳮d - Prepare confidently for your COC examination with: - Structured COC preparation lessons. - Previous COC examination questions. - Extensive practice questions and assessments. Our Mission? To support you from your very first Freshman class until you achieve your dream of joining Medicine. We are committed to helping you prepare, practice, and perform at your best. Your dream of becoming a doctor starts with the preparation you make today. Don't wait until exams are around the corner. Start early, study consistently, and give yourself the best chance to s쳮d! Your GPA Matters! Download the Havan Academy App and start preparing today:

Read more
HAVAN SPECIAL OFFER WEEK IS BACK!  ROUND 2

HAVAN SPECIAL OFFER WEEK IS BACK!  ROUND 2

6 ዓመታት የፈተና ጥያቄዎች። ከፓኬጃችሁ ጋር። BONUS! 🎁 ባለፈው ያመለጣችሁ ካላችሁ፣ ይሄ ለእናንተ ነው! 👀❤️ Havan Special Offer Week በድጋሚ ተመልሷል። በዚህ ጊዜ ከምትመርጡት ፓኬጅ ጋር የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎችን BONUS ማግኘት ትችላላችሁ! Full Year / Full Year + COC + Solution የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ6 ዓመታት Mid & Final Exams! First Semester Package የራሳችሁ ዩኒቨርሲቲ የ6 ዓመታት First Semester Mid & Final Exams! ምክንያቱም ለፈተና መዘጋጀት ማለት ማንበብ ብቻ አይደለም፤ ጥያቄዎችን ማወቅ፣ መለማመድና የፈተናውን አቀራረብ መረዳትም ነው። ⏳ OCT 28 – NOV 3 | 7 DAYS ONLY! ይህ ዙር ለ7 ቀናት ብቻ ነው። ከዚያ በኋላ ይህን BONUS በዚህ ልዩ አቅርቦት ማግኘት አትችሉም! 📲 አሁኑኑ ተመዝገቡ፦ go to packages , select your package and upload your payment. Visit Freshman exam site : www.freshmanexam.com Your GPA Matters!

Read more
Your GPA Matters ! ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች

Your GPA Matters ! ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች

አብዘኛው አዲስ ወደ ዩኒበርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳካት የሚፈልጉት short term Goal አላቸው። ይህም የሚፈልጉትን የት/ት ፕሮግራም (field of study) መቀላቀል ነው። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ከ100 ተማሪዎች 64 የሚሆኑ የሚፈልጉትን ዲፓርትሜንት መግባት ያቅታቸዋል። ይህ ማለት ከ 100 ተማሪዎች 64% ቱ የግቢ ህይወታቸውን ከውድቀት ነው የሚጀምሩት። ለዚህ ውድቀት አስተዋፅኦ ከምያደርጉ ምክንያቶች ዋነኞች Entrance Result, Semester GPA, COC and Lack of organized info ከእነዚህ ምክንያቶች ዋነኛው የሴምስተር GPA ነው። ''Your GPA matters!'' ይላል ሃቫን አካዳሚ። ከዚህ በኋላ UEE ውጤታችሁን ማስተካከል አትችሉም already አልፋቹበታል ነገር ግን GPA እና COC ማስተካከል ትችላላችሁ። By the way COC ለተወሰኑ ፕሮግራሞች ብቻ ነው የሚያስፈልገው ስለዚህ አንዳንዶችን የማይመለከት ጉዳይ ነው። የተማሪዎችን GPA ብቻ ለማስተካከል ብናስብ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ innovative ፕሮግራሞችን ማስተዋወቅ መቻል አለብን። ለምሳሌ GPA ላይ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ assignments, quizzes, mid and final exams ይገኙበታል። ስለዚህ እነዚህን በመሉ የሚዳስስ ፕሮግራም መሆን አለበት። ከሁሉም በላይ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርሶችን የሚማሩበት ግዜ በጣም አጭር ስለሆነ ግዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም፣ የኮርሱን ዋና ዋና ሃሳቦችን በሚገባ መረዳት፣ ከሲኒየሮች ተገቢውን መረጃ እና ምክር ማግኘት በግቢ ለሚኖራቸው ስኬት የሚጫወተው ሚና ጉልህ መሆን ሊሰመርበት ይገባል። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡን አገልግሎት አስተዋውቀን ስንሰጥ ቆይተናል። ለ2016 ዓ.ም ባች ተማሪዎች የምንሰጠው የትቶርያል ፕሮግራም በonline ትቶርያል ኢንዳስትሪ ታሪክ ቀጣዩ ምዕራፍ ነው። በሺዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች ህይወትን ቀላል ያደርጋል። ለትምህርታዊ ፍላጎቶችሁ ሃቫን አካዳሚ ስለምትመርጡ እናመሰግናለን። ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች H TutorXcel፣ COC Preparation , Freshmanexam.com እና H Soluzionን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እናቀርባለን። ለአንድ፣ ወይም ለሁለት አገልግሎቶች መመዝገብ ትችላላችሁ። አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ትምህርቶችን እናቀርባለን። ፕሮግራማችን ተማሪዎች በአጭር ግዜ ከዩኒቨርሲቲ ትምህርት እና ፈተናዎች ጋር መቀናጀት እንድትችሉ ዘንድ ተደርጎ የተነደፈ ድንቅ ፕሮግራም ነው። በእኛ ማዕከል ተማሪዎች ለ25 ደቂቃዎች ብቻ የሚቆዩ አጫጭር ቪድዮችን እያዩ ሳይደክማቸው ብዙ ዕውቀትን የሚያገኙ ይሆናል። በጣም ጎበዝ በሆኑ መምህራን የተዘጋጁ summery ኖቶች ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ ይለቀቃሉ። H Soluzion is an ultimate solution for all your exam needs. በማዕከላችን ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ወርቃማው ሰርቪስ ነው። በዚህ ፕሮግራም ፍሬሽማን ከተጀመረበት ግዜ ጀምሮ ለ 7 ዓመታት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በፍት የነበሩ ተማሪዎች የተፈተኑትን ፋይናል እና ሚድ ፈተናዎች ከነማብራርያዎቻቸው ጋር የሚታገኙበት ድንቅ ፕሮግራም ነው። በእያንዳንዱ ኮርስ 500+ ጥያቄዎችን practice የሚታደርጉ ይሆናል። Your Gpa Martters !

Read more