Soon, you'll see just how powerful your GPA can be!
Blog Nov 4, 2026
1 min read

Soon, you'll see just how powerful your GPA can be!

Havan Academy November 4, 2026 1 min read

ከዛሬ ከሁለት ወር በኋላ GPA ምን ያህል ትልቅ ትርጉም እንዳለው ትረዳላችሁ። የምትመኙትን ዲፓርትመንት እንድትቀላቀሉ ዕድል ሊከፍትላችሁ ይችላል፤ ወይም ፈጽሞ ያልተመኛችሁትና ደስተኛ የማትሆኑበት ዲፓርትመንት ውስጥ ሊያስቀራችሁ ይችላል።

ስለዚህ ከዛሬው ጀምሮ በቁም ነገር መዘጋጀት እንድትጀምሩ እናሳስባለን!

ሀቫን አካዳሚ (Havan Academy) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የFreshman ትምህርት ሥርዓት በ2012 ዓ.ም. ሲጀመር አብሮ የተመሠረተ፣ ለዓመታት ተማሪዎችን ሲያግዝ የቆየ የFreshman ትምህርት መድረክ ነው።

በእነዚህ ዓመታት ያከማቸነውን ልምድ፣ ለስኬት የረዱ የጥናት ዘዴዎችን፣ ከቀደሙት ተማሪዎች ስኬት የተማርናቸውን ቁልፍ ምስጢሮችና በተግባር የሰሩ መንገዶችን ከእናንተ ጋር እናጋራለን።

ጊዜያችሁን የማይጠቅማችሁ ነገር ላይ ከማባከን ይልቅ፣ ለወደፊታችሁ ወሳኝ በሆነው ጥናት ላይ አተኩሩ። የምትመኙት ዲፓርትመንት በራሱ አይመጣም፤ ከዛሬ ጀምሮ በምታደርጉት ጥረት ነው የሚገነባው።

ዛሬውኑ ጉዞአችሁን ከHavan Academy ጋር ጀምሩ፤ ለምትመኙት ዲፓርትመንት በተሻለ ዝግጅት ተዘጋጁ!

Your GPA Matters!

Register Now !

Go to Package, then select one package and enroll to unlock it