“አሁን መጀመር ይጠቅመኛል?”
“ከሌሎች በጣም ኋላ ቀርቻለሁ…”
“ሌሎች ከጀመሩ ቆይተዋል፤ እኔ አሁን ብጀምር ምን ልለውጥ?”
እነዚህን ሀሳቦች እያሰባችሁ ከሆነ፣ አሁንም እድሉ አለ።
ብዙ ተማሪዎች ከHavan Academy ጋር የጀመሩት ከጥቂት ቀናት በፊት ብቻ ነው።
ስለዚህ ዛሬ መወሰናችሁ ለGPAችሁ ለውጥ ለማምጣት እድላችሁን ያሰፋል።
ዛሬ አለመወሰን ግን ነገ የምትመኙትን ውጤት ለማምጣት የሚኖራችሁን ጊዜ ያሳንሳል። ስለዚህ “ከኋላ ቀርቻለሁ” ብላችሁ አትቁሙ፤ ዛሬ ጀምሩ።
🎯 በቀላሉ የተደራጀ፣ አጭርና ግልጽ የትምህርት ቪዲዮዎች፣ ኖቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ ፈተናዎችን በአንድ ቦታ ያግኙ።
Havan Academy — የኢትዮጵያ ቀዳሚና ታማኝ የFreshman ዝግጅት መድረክ።
📱 App-ዱን ያውርዱ → ይመዝገቡ → ዛሬውኑ ይጀምሩ!
📌 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
መጀመር ያለባችሁ ትናንት ነበር፤ ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ ግን ዛሬ ነው።
Your GPA Matters