አብዘኛው አዲስ ወደ ዩኒበርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳካት የሚፈልጉት short term Goal አላቸው። ይህም የሚፈልጉትን የት/ት ፕሮግራም (field of study) መቀላቀል ነው። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ከ100 ተማሪዎች 64 የሚሆኑ የሚፈልጉትን ዲፓርትሜንት መግባት ያቅታቸዋል። ይህ ማለት ከ 100 ተማሪዎች 64% ቱ የግቢ ህይወታቸውን ከውድቀት ነው የሚጀምሩት።
ለዚህ ውድቀት አስተዋፅኦ ከምያደርጉ ምክንያቶች ዋነኞች
Entrance Result, Semester GPA, COC and Lack of organized info
ከእነዚህ ምክንያቶች ዋነኛው የሴምስተር GPA ነው።
''Your GPA matters!'' ይላል ሃቫን አካዳሚ።
ከዚህ በኋላ UEE ውጤታችሁን ማስተካከል አትችሉም already አልፋቹበታል ነገር ግን GPA እና COC ማስተካከል ትችላላችሁ። By the way COC ለተወሰኑ ፕሮግራሞች ብቻ ነው የሚያስፈልገው ስለዚህ አንዳንዶችን የማይመለከት ጉዳይ ነው።
የተማሪዎችን GPA ብቻ ለማስተካከል ብናስብ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ innovative ፕሮግራሞችን ማስተዋወቅ መቻል አለብን። ለምሳሌ GPA ላይ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ assignments, quizzes, mid and final exams ይገኙበታል። ስለዚህ እነዚህን በመሉ የሚዳስስ ፕሮግራም መሆን አለበት።
ከሁሉም በላይ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርሶችን የሚማሩበት ግዜ በጣም አጭር ስለሆነ ግዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም፣ የኮርሱን ዋና ዋና ሃሳቦችን በሚገባ መረዳት፣ ከሲኒየሮች ተገቢውን መረጃ እና ምክር ማግኘት በግቢ ለሚኖራቸው ስኬት የሚጫወተው ሚና ጉልህ መሆን ሊሰመርበት ይገባል።
በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡን አገልግሎት አስተዋውቀን ስንሰጥ ቆይተናል። ለ2016 ዓ.ም ባች ተማሪዎች የምንሰጠው የትቶርያል ፕሮግራም በonline ትቶርያል ኢንዳስትሪ ታሪክ ቀጣዩ ምዕራፍ ነው። በሺዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች ህይወትን ቀላል ያደርጋል።
ለትምህርታዊ ፍላጎቶችሁ ሃቫን አካዳሚ ስለምትመርጡ እናመሰግናለን። ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች H TutorXcel፣ COC Preparation , Freshmanexam.com እና H Soluzionን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እናቀርባለን። ለአንድ፣ ወይም ለሁለት አገልግሎቶች መመዝገብ ትችላላችሁ።
አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ትምህርቶችን እናቀርባለን። ፕሮግራማችን ተማሪዎች በአጭር ግዜ ከዩኒቨርሲቲ ትምህርት እና ፈተናዎች ጋር መቀናጀት እንድትችሉ ዘንድ ተደርጎ የተነደፈ ድንቅ ፕሮግራም ነው። በእኛ ማዕከል ተማሪዎች ለ25 ደቂቃዎች ብቻ የሚቆዩ አጫጭር ቪድዮችን እያዩ ሳይደክማቸው ብዙ ዕውቀትን የሚያገኙ ይሆናል። በጣም ጎበዝ በሆኑ መምህራን የተዘጋጁ summery ኖቶች ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ ይለቀቃሉ።
H Soluzion is an ultimate solution for all your exam needs. በማዕከላችን ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ወርቃማው ሰርቪስ ነው። በዚህ ፕሮግራም ፍሬሽማን ከተጀመረበት ግዜ ጀምሮ ለ 7 ዓመታት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በፍት የነበሩ ተማሪዎች የተፈተኑትን ፋይናል እና ሚድ ፈተናዎች ከነማብራርያዎቻቸው ጋር የሚታገኙበት ድንቅ ፕሮግራም ነው። በእያንዳንዱ ኮርስ 500+ ጥያቄዎችን practice የሚታደርጉ ይሆናል።
Your Gpa Martters !