COC Tutorial Program / Medicine/Pharmacy/Health
Blog May 19, 2025
2 min read

COC Tutorial Program / Medicine/Pharmacy/Health

Havan Academy May 19, 2025 2 min read

ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የ25 ደቂቃ ቲቶርያል ቪድዎች እንዲሁም በ 4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የ COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ዲፓርትሜንት ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ። ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን ፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ፕሮግራሞችን ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በርግጠኝነት #ሃቫን ትክክለኛ ምርጫችሁ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።n

Trusted and Top Ranked COC Preparation Center!n

Established alongside the launch of national COC entrance exams across various universities, Havan Academy has grown into a leading and pioneering center for Medical school entrance exam preparation. With years of proven success, we’ve helped thousands of students turn their childhood dreams into reality through our clear, easy, and well understandable learning approach.n

With a 97% student pass rate, we’ve earned a strong reputation for excellence and trust. Our platform offers accurate and up to date exam content of 25-minute tutorial videos that are short, clear, and easy to follow. We also provide complete, well explained solutions to COC questions from the past 4 years.n

Join us and start your journey toward mastering the department you’re passionate about whether it’s Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, or other health programs. Study for yourself, your family, your community, and your country and become a reason for pride and progress in the world.n

At Havan, we’re confident you’re making the right choice