UAT Tutorial Program / AAU
Blog May 19, 2025
2 min read

UAT Tutorial Program / AAU

Havan Academy May 19, 2025 2 min read

በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን በአንጋፋው አአዩ የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።n

ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
የፈተና ይዘት፣
ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥
አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
በ2016ዓ.ም እና በ2017ዓ.ም ላይ የወጡ የ UAT ጥያቄዎች ዳሰሳ እና ማብራሪያ።n

ህልማችሁን እውን በማድረግ ፥
የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
የኢትዮጵያው Harvard ፣
በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
ዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።n

UAT Tutorial Program : Your Pathway to Addis Ababa University!n

Established in 2016 alongside the launch of the Undergraduate Admission Test (UAT) at Addis Ababa University, our pioneering tutorial center has been instrumental in guiding students towards academic excellence. With a proven success rate of 96%, we've empowered countless students to realize their dreams of joining AAU.n

What We Offer:

Comprehensive Video Tutorials: Engaging, clear, easy and well understandable videos covering all UAT topics.

Accurate Exam Information: Up to date details about the UAT structure, content, and expectations.

Past Exam Reviews: In depth analysis and explanations of UAT questions from 2016 and 2017.

Why Choose Us?n

Expert Guidance: Learn from seasoned instructors dedicated to your success.

Proven Track Record: Join the ranks of students who've successfully secured admission to AAU.

Holistic Preparation: Equip yourself with the knowledge and confidence to excel in the UAT.

Join the Legacy!n

if you aspire to study at the "Oxford of East Africa" or the "Harvard of Ethiopia," our program is your stepping stone.

Excel in Every Exam!