Freshman Class of 2019
Blog Oct 3, 2025
1 min read

Freshman Class of 2019

Havan Academy October 3, 2025 1 min read

Havan_Academy #ሃቫን_አካዳሚ ዘንድሮ ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎች የቲቶርያል ፕሮግራም ይሰጣል፡፡

አጭር፣ ግልጽና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ትምህርቶችን በማቅረብ ፍሬሽማን ኮርሶችን ያስተምራል።

ለሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቲቶሪያሉ ይሰጣል፡፡

ህክምና፣ ፋርማሲ፣ አርክቴክቸር እና ለጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች የCOC ፈተና ዝግጅት ያስተምራል።

በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ፣ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተዘጋጁ የሚድ እና ፋይናል ፈተናዎችን ከነማብራሪያቸው ያቀርባል።

Telegram: https://t.me/havanacademyofficial

Registration Bot:
https://t.me/Havanacademybot

website : www.havanacademy.com
exam site : www.freshmanexam.com
Support : @havanstudentsupport on telegram and 0907667755